
ኢትዮጵያ | Ethiopia
ኢትዮጵያ የሚለው ኪነ ቅብ ተምሳሌታዊ ስዕል የኢትዮጵያን
አስኳል መገለጫዎችን ሀይማኖት፣ ተፈጥሮ፣ ባህል፣ ስልጣኔና
የፈጣሪን ጥበቃ ለማሳየት የተሰራ ነው፡፡
The painting Ethiopia is symbolic and imaginative
painting. In this painting try to define the core
and main elements of Ethiopia (In my perspective). They are Religion, Nature, Culture, Civilization, and the protection of divine

