
ተፈጥሮ የራሷ በጎን ለኛ የሰው
ልጆች የስሜትና የአእምሮ ውቅር
ላይ ተጽእኖ ታሳርፋለች በዚህም
ራስን ለማድመጥና ከተፈጥሮ ጋር
የመነጋገር እድል እናገኛለን፡፡ ይህም
ኪነቅብ ይህንኑ መስተጋብር
ያሳየናል፡፡
Nature has positive effects for our mental
and emotional health. And
create a chance to have
discuss and lesson our self
and nature. So this art
work try to achieve and
express those elements.


